ሰበር ዜና

የአፍሪካ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የባሕርዳር ከነማ ስፖርት

ክለብ የወንዶች እግርኳስ ቡድን ዋናአሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል።

እንኳንደህናመጣህ

ክለባችን በቀጣይ ወደ ተጫዋቾች ዝውውር የሚገባ ይሆናል
 

Bahdir Kenema Sport club

Share this Post