የባህርዳርከተማአስተዳደርአመራሮችበወቅታዊ ሀገራዊእናክልላዊጉዳዮችውይይትአደረጉ።

የባህርዳርከተማአስተዳደርአመራሮችበወቅታዊ ሀገራዊእናክልላዊጉዳዮችውይይትአደረጉ።

በውይይቱየአብክመትምህርትቢሮሀላፊ /ርይልቃልከፍአለየአብክመገቢዎችቢሮሀላፊ

/ሮብዙአየሁቢያዝን፣የባህርዳርከተማአስተዳደርተ/ /ከንቲባዶ/ርድረስሳህሉ፣የባህርዳርከተማ

ብልፅግናጽ/ቤትሀላፊአቶየኔሰውመኮንን፣ተገኝተዋል።

አመራሮችየአንድወርደመወዛቸውንለ"ዘመቻህልውና" ማጠናከሪያእንዲሰጥወስነዋል።

የባህርዳርከተማ፣ክ/ከተማናቀበሌአመራሮችየአንድወርደመወዛቸውንለሀገራዊየሰላም

ማስጠበቅናጠላትን የመከላከልተልዕኮይዞእየሠራላለውለሀገርመከላከያሠራዊት፣

ለአማራልዩኃይልእናለአማራሚሊሻማጠናከሪያእንዲውልነውየወሰኑት፡፡

ከዚህባለፈለሚደረገውየህልውናትግልበጉልበት፣በቁሳቁስና የህይወት

መስዋዕትነትእስከመክፈልየሚዘልቅድጋፍእንደሚያደርጉምቃልተገብቷል።

በሌላበኩልየባህርዳርከተማየመንግስትሰራቶች፣ነዋሪዎች፣ባለሃብቶችእናነጋዴዎችለአብራካቸውክፋይለሆነው

ጀግናውልዩሀይላችን፣መከላከያሰራዊታችንናሚኒሻችንበአይነት፣በጥሬገንዘብእንዲሁምየሞራልድጋፍ

እንዲያደርጉኮሚቴተዋቅሮወደስራተገብቷል።

"ዘመቻ_ለህልውናችን!!"

Share this Post