የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሰራተኞች ለዘመቻ ህልዉና የወር ደሞዛቸዉን ለመስጠት 100% ወሰኑ፡፡

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሰራተኞች ለዘመቻ ህልዉና የወር ደሞዛቸዉን ለመስጠት 100% ወሰኑ፡፡

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሰራተኞች ለአማራ ልዩ ሀይልና ለአማራ ሚኒሻ የደመወዛቸዉን 100% አበረከቱ፡፡

አሸባሪዉ የህዉሃት ቡድን በአማራ ክልል የከፈተዉን ጦርነት ለመመከት ሲሉ በክልላችን የተለያዩ አካባቢዎች እየታገሉ ለሚገኙት የአማራ ልዩ ሀይል ፣

የሚኒሻ አባላት ድጋፍ ለማድረግ የጽ/ቤቱ ሰራተኞች ምንም ሳያመነቱ በደስታ ለአንድ አመት የሚቆረጥ የአንድ ወር ደመወዛቸዉን ለመስጠት ወስነዋል፡፡

የመንግስት ሰራተኞቹ እንደሚሉት አሸባሪዉ ህዉሃት በአማራ ላይ የከፈተዉን ጦርነት ለመከላከል በሚደረገዉ ጦርነት አስፈላጊዉን ሁሉ ለማድረግ መዘጋ

ጀታቸዉን ተናግረዋል፡፡

 

 

 

 

Share this Post