የአስተዳደርሰራተኞችከ3ሺበላይየሚሆኑችግኞችንተከሉ።

የአብክመየጠቅላይፍርድቤትሀላፊዎችናዳኞችእንዲሁምየጠቅላይአቃቢህግመስሪያቤትየአቃቢያንህግየአስተዳደርሰራተኞችከ3ሺበላይየሚሆኑችግኞችንተከሉ።

በባህርዳርከተማአስተዳደርየአብክመየጠቅላይፍርድቤትሀላፊዎችናዳኞችእንዲሁምየጠቅላይአቃቢህግመስሪያቤትየአቃቢያንህግየአስተዳደርሰራተኞችየአረንጓዴአሻራንበማስመልከትበግቢያቸው

የተለያዩዝርያያላቸውንችግኞችመትከላቸው ተገልጿል።

የጠቅላይፍርድቤቱፕሬዝዳንትአቶአብየካሳሁንበአገራችንምሆነበክልላችንለ3ኛጊዜየአረንጓዴአሻራስራእየተካሄደሲሆንበተቋማቸውምግቢያቸውንለማስዋብናለማልማትሰራተኞችንበማስተባበር

ችግኝ የተከሉ መሆኑንና ይህንንም አጠናክረው እንደሚቀጥሉተናግረዋል።

የፍርድቤቱየህዝብግንኙነትሀላፊየሆኑትአቶታዘባቸውጣሴሀገርንለኑሮምቹናተስማሚለማድረግየአረንጓዴአሻራንተግባራዊማድረግየሚገባሲሆንይህንእውንለማድረግከግለሰብጀምሮእስከተቋማት

አካባቢን ችግኝ እየተከሉ ማልማት ሲቻልነው ብለዋል።

በመሆኑምካሁንበፊትቤዛዊትተራራመትከላቸውንበማስታወስበዚህአመትበግቢያቸውችግኝመትከላቸውበቅርብለመንከባከብእንደሚመቻቸውናአካባቢንማስዋብየተቋሙሰራተኞችምሆነአገልግሎት

ተጠቃሚውማህበረሰብአእምሮንየሚያድስመሆኑንተናግረዋል።

የደረጀሰራወርቅየአትክልትናፍራፍሬየህብረትሽርክናማህበርልማትሊቀመንበርየሆኑትአቶግዛቸውሰለሞንበተቋሙከ3ሺበላይየሚሆኑየተለያዩየችግኝዝርያዎችመተከላቸውንተናግረዋል።

ከተተከሉችግኞችውስጥፒከስ,ግራቪሊያ,ዘይቱኒ,ጃካራንዳ,ሎሚ,ዱላንታእናቤቲባርየተሰኙችግኞችያቀረቡሲሆንበቀጣይበአጭርጊዜየሚደርሱየአትክልትናፍራፍሬየውጭዝርያዎችን

ለማምረትእንደሚሰሩተናግረዋል።

Share this Post