City Council
ተልእኮ
- የህዝቡ ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶች መከበራቸውን ለማረጋገጥ
- ለልማት ለሰላምና ለመልካም አስተዳደር ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የህግ ማእቀፎችን መደንገግ
- የከተማውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት እቅዶች መርምሮ ለማጽደቅ እና ማስፈፀሚያ በጀት ለመፍቀድ
- የአስፈፃሚ አካላትን የእቅድ እና የአሰራር አፈፃፀም ለመከታተል ለመደገፍና ለመቆጣጠር ፣
- የነዋሪዎችን የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና የመሳሰሉት ናቸው
ራዕይ
ባህርዳር ከተማ ፈጣን ልማት ያለባት ሰላም የሰፈነባት የነዋሪዎቿ ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶች የተከበሩባት እና ህዝቧ መካከለኛ ገቢ ካላቸው የአለም ህዝቦች ተርታ ተሰልፈው ማየት ነው ፡፡