አስተዳድራዊ መዋቅር

እስከ 1995 ዓ.ም ድረስ 17 ቀበሌዎች የነበሯት፣ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በ9 የከተማ ቀበሌዎች ፣በ9 የገጠር ቀበሌዎች እና በ3 ሳተላይት ቀበሌዎች በጠቅላላው በ21 ቀበሌ አስተዳደሮች የተከፋፈለች፣ከህዳር 2010 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ከተማ አስተዳደሩ በ6 ክፍለ ከተሞች ፣በ3 የሳተላይት ከተሞች እና በ11 የገጠር ቀበሌወች የተዋቀረ ሲሆን በአጠቃላይ 26 የከተማና 11 የገጠር ቀበሌዎች እና 3 የሳተላይት ከተማ ቀበሌዎች በድምሩ 40 ቀበሌዎችን ያካትታል፡፡

structure